A
Channel
[AB]
@mahalika
180 subscribers
About
እኔና ቤቴ ግጥም የህያው ስሜቶች ምስክርነት እንደሆነ እናምናለን! ምናባዊ መገለጥ እንደሆነ እናምናለን! ያልተንዛዛ ለቅሶ ፣ ያልቆረፈደ ተረብ ፣ ያልተዘረከረከ ፍልስፍና መሆኑን እናምናለን፡፡ ለገጣሚው ብቻ የተሰጠ መክሊት እንደሆነም እናምናለን፡፡ ገጣሚም ያላረገዘውን የማያምጥ ያላማጠውን የማይወልድ ያልወለደውን የኔ ብሎ ማይጠራ እንደሆነ እናምናለን፡፡ አምነንም እንጽፍለን!!
Source: public Telegram profile
Last checked: 30.10.2026
Comments 0
No comments yet. Share your experience.
Sign in to save, rate and comment.
Sign in